እንደ ቴምፕሌት ማስቀመጫ

የ አሁኑን ሰነድ እንደ ቴምፕሌት ማስቀመጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose File - Templates - Save as Template.


Enter Template Name

ለ ቴምፕሌት ስም ያስገቡ

Select Template Category

አዲሱ ቴምፕሌት የሚቀመጥበትን ምድብ ይምረጡ

እንደ ነባር ቴምፕሌት ማሰናጃ

አዲሱን ቴምፕሌት እንደ ነባር ቴምፕሌት ይጠቀሙ

የ ማስታወሻ ምልክት

Templates added with this command appear automatically in the Template Manager. You can also use the Template Manager to import templates. Both methods are recommended for adding templates.